About Us

Welcome to Addis Ababa Feeding Agency

Under Addis Ababa city administration it was organized as an executive body of the city administration under the name of Students Feeding Agency by Decree No. 68/2012. The principle of respect for citizens so that citizens who have lost their daily allowance do not reach out to Koshe to pick up food, the light of hope where food is served to citizens in a prepared place, including food centers, was established in Addis Ababa during the period of change called "Food Agency" in a new form by Proclamation No. 74/2014. Through the same agency, the number of fed students is growing every year, the importance of it is growing due to the creation of job opportunities for foster mothers, the quality and accessibility of learning materials (including uniforms) is being improved and it has been successfully implemented as a regular activity. 

Video Intro About the Organization
image description

A Brief History of Feeding Agency

  • image description

    ያሁኑ

    ምገባ ኤጅንሲ

     

Feedback From Visitors

‹የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራማችን በርካቶች በርሃብ ይወድቁበት ከነበረበት ሁኔታ ወጥተው በተረጋጋ መልኩ የሚማሩበት፣ መጠነ ማቋረጥ የቀነሰበት፣ የውጤት መሻሻል የታየበት፣ ውላጆች ከብዙ ጭንቀት እፎይ ያሉበት ነው›› ‹‹አዲስ አበባ ሰራች፤ ተሸለመች፤ ተወደሰች።›› ... በርካታ ዜጎችን ከጎዳና አንስታ በነፃ እንዲመገቡ ማድረግ ችላለች። ለዚህም ማዕከላትን ከፍታለች፤ በትምህርት ቤቶች ከዕውቀት ባሻገር ገበታ ዘርግታ ማዕድ አቅርባለች። ... ይህ ሰው ተኮር ልማቷ የከተማችን ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ከማድረግ በዘለለ ለዓለም ከተሞች ተሞክሮ ሆነዋል፤ በዓለም አቀፍ መድረክም ዕውቅና አስገኝቶላታል። ይህ የተቀናጀ ቁርጠኛ አመራር ውጤት ነውና ሀሳቡን የጠነሰሱ ሆነ ሀሳቡን ተቀብለው የደገፉ እጃቸውን የዘረጉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።ከተማችን ራስና መሪ የሆኑ ከንቲባ አዳነች አበቤ በተገኘው ስኬት ... እንኳን ደስ አለዎት እላላሁ!›› ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልቃደር ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልቃደር የአዲስ አበባ ም/ቤት አፈ-ጉባኤ
በትምህርት ስራችን ነገን አልመን በልጆች አዕምሮ ላይ የምናስቀምጠው ፍሬ ለትውልደ መለወጥና ለሀገር እድገት የሚጫወተው አበርክቶ ከፍተኛ በመሆኑ በየደረጃው የምናደርገው ርብርብ አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል። ከምንጊዜውም በላይ በትምህርት ስራ ውስጥ የምንገኝ አካላት በሙሉ የከተማ አስተዳደሩ ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ ላይ ያስመዘገባቸው ውጤቶች እንዲጎለብቱና በቀጣይም የሚሰሩ ስራዎች ጤታማ እንዲሆን ጉልህ ሚና ልንጫወት ይገባል። ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ በትምህርት ቤት እና በተስፋ ብርሃን ምገባ መዓከላት እየተሰራ ያለው የምገባ ፕሮግራም የዜጎችን መሃበራዊና ኢኮነሚያዊ ችግር በመፍታት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ ያለ ተቋም በመሆኑ ሊደገፍ እና ሊበረታታ ይገባል። ወ/ሮ ዘይነባ ሽኩር ወ/ሮ ዘይነባ ሽኩር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ
በትምህርት ዘርፍ የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ለተማሪዎች ምግብ፣ የትምህርት ቁሳቁስ፣ የተማሪዎች ዩኒፎርም እና የመምህራን ዩኒፎርም በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መድቦ ሲሰራ ቆይተል። ከፊንፊኔ ከተማ ጋር የተደረገው የማስተባበር ፕሮግራም የተባረከ ውጤታማ ህዝባችንን ተጠቃሚ ያደረገ ፕሮግራም ነው። ለዚህ ተግባር ስኬትና ለዚህ የተባረከ ፕሮግራም ዉጤት ልዑል አምላክን እያመስግንኩ በመቀጠል የከንቲባ ጽ/ቤትን በተለይም ክቡርት አዴ አዳነች አቤቤን እና የምግብ ኤጀንሲን ፣አመራሮቻቸውንና ባለሙያዎችን እንዲሁም የትምህርት ቢሮን ጨምሮ ከልብ አመሰግናለሁ። ፊሪክያ ካሳሁን ፊሪክያ ካሳሁን የሸገር ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ

Mission

Students studying in public schools owned and managed by the Addis Ababa city administration and social groups that do not have daily allowances and by involving governmental and non-governmental organizations to provide food, uniforms for students, educational materials, and hygiene products for female students in a consistent and fair manner; It is to enable the creation of productive citizens by solving economic and psychological problems, increasing the result of educational participation and reducing social vulnerability.

Vision

By the year 2022, Addis Ababa city administration will see that the problems of city dwellers who are exposed to severe food and social problems will be solved and they will become productive citizens

Values

Humanity, Participation, Fairness, Serving/providing superior service, Honesty, Transparency and accountability, Loyalty