ኤጀንሲው የ2016 በጀት አመት የ6 ወር ምዘና...

image description
- In Uncategorized    4

ኤጀንሲው የ2016 በጀት አመት የ6 ወር ምዘና አደረገ ።

ኤጀንሲው የ2016 በጀት አመት የ6 ወር ምዘና አደረገ ።

ምገባ ኤጀንሲ፣ጥር 14/2016 ዓ.ም

አዲስ አበባ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ የ2016 በጀት አመት የ6ወር ዕቅድ አፈፃፀምን መሰረት በማድረግ የመመዘን ተግባር አከናወነ።

እንደ ኤጀንሲው ዕቅድ ክንውንን መሰረት ያደረገ ምዘና ማድረግ የተቻለ ሲሆን ፣ምዘናው በ6 ወራቶች ወስጥ ዳይሬክቶሬቶቹ መፈፀም ያለባቸውን እና ያልፈፀሙት ተግባራትን ያማከለ ምዘና ስለመደረጉ እና የተገኙ ጥንካሬዎች ቀጣይነት እንዲኖራቸው ፣መሰራትና መከናወን ሲገባቸው ነገር ግን ያልተሰሩትን በክፍተት በመለየት በቀጣይ እንዲስተካከሉ የሚያስችል ምዘና መሆኑን የኤጀንሲው የለውጥ እና መልካም አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ኤልያስ በርሔ ገልፀዋል ።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments