Addis Ababa City Administration Feeding Agency

"From the relief of residents to the construction of a qualified generation!!! "

Discover more

Message from the head of the office

By Creating a special opportunity for students and throwing away empty lunch boxes, which was a relief for parents to send all their children to school; To create a comfortable environment for teacher... Read More

Mrs. Shitaye Mohammed , The Agency Head
icon
Video Intro About the Organization
image description pattern

News

The news about recent activities for needed peoples.

More News

Explore Highlights

Goodwords From People

በትምህርት ዘርፍ የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ለተማሪዎች ምግብ፣ የትምህርት ቁሳቁስ፣ የተማሪዎች ዩኒፎርም እና የመምህራን ዩኒፎርም በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መድቦ ሲሰራ ቆይተል። ከፊንፊኔ ከተማ ጋር የተደረገው የማስተባበር ፕሮግራም የተባረከ ውጤታማ ህዝባችንን ተጠቃሚ ያደረገ ፕሮግራም ነው። ለዚህ ተግባር ስኬትና ለዚህ የተባረከ ፕሮግራም ዉጤት ልዑል አምላክን እያመስግንኩ በመቀጠል የከንቲባ ጽ/ቤትን በተለይም ክቡርት አዴ አዳነች አቤቤን እና የምግብ ኤጀንሲን ፣አመራሮቻቸውንና ባለሙያዎችን እንዲሁም የትምህርት ቢሮን ጨምሮ ከልብ አመሰግናለሁ።
image descripition ፊሪክያ ካሳሁን የሸገር ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ በትምህርት ቤት እና በተስፋ ብርሃን ምገባ መዓከላት እየተሰራ ያለው የምገባ ፕሮግራም የዜጎችን መሃበራዊና ኢኮነሚያዊ ችግር በመፍታት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ ያለ ተቋም በመሆኑ ሊደገፍ እና ሊበረታታ ይገባል።
image descripition ወ/ሮ ዘይነባ ሽኩር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ
በትምህርት ስራችን ነገን አልመን በልጆች አዕምሮ ላይ የምናስቀምጠው ፍሬ ለትውልደ መለወጥና ለሀገር እድገት የሚጫወተው አበርክቶ ከፍተኛ በመሆኑ በየደረጃው የምናደርገው ርብርብ አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል። ከምንጊዜውም በላይ በትምህርት ስራ ውስጥ የምንገኝ አካላት በሙሉ የከተማ አስተዳደሩ ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ ላይ ያስመዘገባቸው ውጤቶች እንዲጎለብቱና በቀጣይም የሚሰሩ ስራዎች ጤታማ እንዲሆን ጉልህ ሚና ልንጫወት ይገባል።
image descripition ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ
‹የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራማችን በርካቶች በርሃብ ይወድቁበት ከነበረበት ሁኔታ ወጥተው በተረጋጋ መልኩ የሚማሩበት፣ መጠነ ማቋረጥ የቀነሰበት፣ የውጤት መሻሻል የታየበት፣ ውላጆች ከብዙ ጭንቀት እፎይ ያሉበት ነው›› ‹‹አዲስ አበባ ሰራች፤ ተሸለመች፤ ተወደሰች።›› ... በርካታ ዜጎችን ከጎዳና አንስታ በነፃ እንዲመገቡ ማድረግ ችላለች። ለዚህም ማዕከላትን ከፍታለች፤ በትምህርት ቤቶች ከዕውቀት ባሻገር ገበታ ዘርግታ ማዕድ አቅርባለች። ... ይህ ሰው ተኮር ልማቷ የከተማችን ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ከማድረግ በዘለለ ለዓለም ከተሞች ተሞክሮ ሆነዋል፤ በዓለም አቀፍ መድረክም ዕውቅና አስገኝቶላታል። ይህ የተቀናጀ ቁርጠኛ አመራር ውጤት ነውና ሀሳቡን የጠነሰሱ ሆነ ሀሳቡን ተቀብለው የደገፉ እጃቸውን የዘረጉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።ከተማችን ራስና መሪ የሆኑ ከንቲባ አዳነች አበቤ በተገኘው ስኬት ... እንኳን ደስ አለዎት እላላሁ!››
image descripition ክብርት ወ/ሮ ቡዜና አልቃደር የአዲስ አበባ ም/ቤት አፈ-ጉባኤ

Do you have request? Call or visit us.

Phone: +251111541217

Location:

2QM2+X9W, Addis Ababa